መዝሙር 51:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አቤቱ አዳኜ አምላኬ ሆይ! ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ ስለ አዳኝነትህም የምስጋና መዝሙር እዘምራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የድነቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ አንደበቴም ስለ ጽድቅህ በእልልታ ይዘምራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። See the chapter |