መዝሙር 41:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ድኾችን የሚረዱ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱም በተቸገሩ ጊዜ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ብፁዕ ነው፤ ለድኾች የሚያስብ፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ይታደገዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዋሊያ ወደ ውኃ ምንጮች እንደሚናፍቅ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ እግዚአብሔር ትናፍቃለች። See the chapter |