መዝሙር 39:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከጽኑ አመታትህ የተነሣ በጣም ስለ ተዳከምኩ መቅሠፍትህን ከእኔ አርቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክንድህን አንሣልኝ፤ ከእጅህ ምት የተነሣ ደክሜአለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንተ ሠርተኸኛልና ዝም አልሁ አፌንም አልከፈትሁም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቅንነትህን በልቤ ውስጥ አልሰወርሁም፥ ማዳንህንም ተናገርሁ፤ ይቅርታህንና ምሕረትህን ከታላቅ ጉባኤ አልሰወርሁም። See the chapter |