መዝሙር 38:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እግዚአብሔር ሆይ! አትተወኝ፤ አምላኬ ሆይ! ከእኔ አትራቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እግዚአብሔር ሆይ፤ አትተወኝ፤ አምላኬ ሆይ፤ ከእኔ አትራቅ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጽድቅን ስለ ተከተልሁ፥ በበጎ ፋንታ ክፉን የሚመልሱልኝ ይጠሉኛል። See the chapter |