መዝሙር 38:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ያለ ምክንያት ጠላት የሆኑብኝ ኀያላን ናቸው፤ በስሕተትም የሚጠሉኝ ብዙዎች ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርቱዎች ጠላቶቼ ብዙ ናቸው፤ ያለ ምክንያት የሚጠሉኝም ስፍር ቍጥር የላቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በደሌን እናገራለሁና፥ ስለ ኃጢአቴም እተክዛለሁ። See the chapter |