| መዝሙር 30:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዋስትና እንዳለኝ ስላወቅሁ “ከቶ አልሸነፍም” አልኩ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እኔም በተረጋጋሁ ጊዜ፣ “ከቶ አልናወጥም” አልሁ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቁጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፥ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከንቱን ነገር የሚጠብቀውን ሁሉ ሁልጊዜ ጠላህ፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ታመንሁ።See the chapter |