መዝሙር 22:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ብዙ ጠላቶች እንደሚዋጉ በሬዎች ከበውኛል፤ እንደ ባሳን ተዋጊ ኰርማዎችም በዙሪያዬ ናቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ብዙ ኰርማዎች ከበቡኝ፤ ኀይለኛ የባሳን በሬዎችም ዙሪያዬን ቆሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጭንቀት ቀርባለችና የሚረዳኝም የለምና ከእኔ አትራቅ። See the chapter |