መዝሙር 20:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የልብህን ምኞት ይስጥህ፤ ሐሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መባዎችህን ሁሉ ያስብልህ፥ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕይወትን ለመነህ፥ ሰጠኸውም፥ ለረዥም ዘመን ለዘለዓለሙ። See the chapter |