መዝሙር 20:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መባህን ሁሉ ይቀበልልህ፤ በመሥዋዕትህም ደስ ይበለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይደግፍህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፤ ከክቡር ዕንቍ የሆነ ዘውድንም በራሱ ላይ አኖርህ። See the chapter |