መዝሙር 19:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቀን ለቀን ንግግርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መሥዋዕትህን ያስብልህ፤ ቍርባንህንም ያለምልምልህ። See the chapter |