| መዝሙር 19:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የራሱን ስሕተት የሚያይ ማንም የለም፤ አምላኬ ሆይ! ከተሰወረ በደል አንጻኝ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላል? ከተሰወረ በደል አንጻኝ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አገልጋይህ ደግሞ ይጠብቀዋል፥ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል።See the chapter |