መዝሙር 17:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዘወትር በመንገድህ ተራመድኩ፤ ከመንገድህም ወጥቼ አልባዘንኩም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አረማመዴ በመንገድህ ጸንቷል እግሮቼም አልተንሸራተቱም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። See the chapter |