| መዝሙር 149:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ንጉሦቻቸውን በሰንሰለት ለመያዝ፥ መኳንንቶቻቸውን በእግር ብረት ለማሰር፥See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ነገሥታታቸውን በሰንሰለት፣ መኳንንታቸውንም በእግር ብረት ያስራሉ፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ንጉሦቻቸውን በሰንሰለት፥ አለቆቻቸውንም በእግር ብረት ያስሩ ዘንድ፥See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሦቻቸውንም በእግር ብረት፥ አለቆቻቸውንም በሰንሰለት ያስራቸው ዘንድ፤See the chapter |