መዝሙር 149:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በማሸብሸብ ስሙን ያመስግኑት፤ ከበሮ እየመቱና በገና እየደረደሩ ያመስግኑት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ስሙን በሽብሸባ ያመስግኑ፤ በከበሮና በመሰንቆ ይዘምሩለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስሙን በሽብሸባ ያወድሱ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስሙን በደስታ ያመሰግናሉ፥ በከበሮና በበገና ይዘምሩለታል። See the chapter |