መዝሙር 148:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሁሉም የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ! እርሱ አዘዘ እነርሱም ተፈጠሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እርሱ ስላዘዘ ተፈጥረዋልና፣ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የጌታን ስም ያመስግኑት፥ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእግዚአብሔርንም ስም ያመሰግናሉ። እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑ፤ እርሱ አዝዞአልና፥ ተፈጠሩ፤ See the chapter |