መዝሙር 147:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፤ ቊስላቸውንም ይጠግናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለወሰኖችሽም ሰላምን አደረገ፥ የስንዴንም ስብ አጠገበሽ። See the chapter |