መዝሙር 140:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የከበቡኝ ጠላቶቼ በእኔ ላይ ያቀዱትን ሤራ በእነርሱ ላይ እንዲፈጸም አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ዙሪያዬን የከበቡኝ ሰዎች ራስ፣ የከንፈራቸው መዘዝ ይጠምጠምበት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለክፉዎች አትስጠኝ፥ ተንኮላቸው እንዲሳካ አትፍቀድ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከሰወሩብኝ ወጥመድ፥ ዐመፃንም ከሚያደርጉ ሰዎች እንቅፋት ጠብቀኝ። See the chapter |