መዝሙር 136:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የጌቶች ጌታ ለሆነው አምላክ ምስጋና አቅርቡ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የማረኩን በዚያ የዝማሬ ቃል ጠይቀውናልና፥ የወሰዱንም፥ “የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን” አሉን። See the chapter |