መዝሙር 135:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በሰማይና በምድር፥ በጥልቅ ባሕሮችም የወደደውን ሁሉ ያደርጋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሰማይና በምድር፣ በባሕርና በጥልቅ ሁሉ ውስጥ፣ እግዚአብሔር ደስ ያሠኘውን ሁሉ ያደርጋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ ጌታ የወደደውን ሁሉ አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ምድርን በውኃ ላይ ያጸና፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapter |