መዝሙር 135:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኑ! እናንተም የእግዚአብሔር ካህናት እግዚአብሔርን አመስግኑ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ የአሮን ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ የአሮን ቤት ሆይ፥ ጌታን ባርኩት፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፥ See the chapter |