መዝሙር 135:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሠሩአቸውና የሚታመኑባቸው ሁሉ እንደነዚህ ጣዖቶች ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እነዚህን የሚያበጁ፣ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሚሠሩአቸው ሁሉ የሚታመኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጽኑዓን ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapter |