Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 135:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ሕዝ​ቡን በም​ድረ በዳ የመራ፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤ ከዓ​ለት ውኃን ያፈ​ለቀ፤ ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና፤

See the chapter Copy




መዝሙር 135:16
2 Cross References  

ቀጥሎም “እንዳያዩ፥ እንዳይሰሙና እንዳያስተውሉ በዓይናቸው ተመልክተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸው አስተውለው ወደ እኔ ተመልሰው እንዳይፈወሱ ይህን ሕዝብ ልቡ የደነደነ፥ ጆሮው የተደፈነ፥ ዐይኑም የተጨፈነ እንዲሆን አድርግ” አለኝ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements