መዝሙር 135:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከበኵራቸው ጋር ግብፅን የገደለ፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ See the chapter |