መዝሙር 13:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጠላቶቼ “አሸነፍነው” ብለው እንዲመኩ፥ በእኔም መውደቅ ደስ እንዲላቸው አታድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በዚህም ጠላቴ፣ “አሸነፍሁት” እንዳይል፣ ባላጋራዎቼም በውድቀቴ ደስ እንዳይላቸው ርዳኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ አምላኬ፥ እየኝ ስማኝም፥ ለሞትም እንዳልተኛ ዐይኖቼን አብራ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጕሮሮኣቸው እንደ መቃብር የተከፈተ ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤ See the chapter |