Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መዝሙር 128:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደዚህ የተባረከ ይሆናል።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 እነሆ፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው፣ እንዲህ ይባረካል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 እነሆ፥ ጌታን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጻድቅ ነው፤ የኃ​ጥ​ኣ​ንን አን​ገ​ታ​ቸ​ውን ቈረጠ።

See the chapter Copy




መዝሙር 128:4
2 Cross References  

ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ታዘዝ፤ ከዚህ የሚከተሉት በረከቶች ሁሉ ባለቤት ትሆናለህ፤


የሚፈሩትን ሁሉ፥ ታላላቆችንም ሆነ ታናናሾችን ይባርካል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements