መዝሙር 123:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በትዕቢተኞች ብዙ መዋረድ፥ በትምክሕተኞችም ብዙ መናቅ ደርሶብናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነፍሳችን የቅንጡዎች ስድብ፣ የትዕቢተኞችም ንቀት እጅግ በዝቶባታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የትምክሕተኞችን ሹፈትና የትዕቢተኞችን ንቀት ነፍሳችን እጅግ ጠገበች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በውኃ ባሰጠሙን ነበር ብዬ በተጠራጠርሁ ነበር፤ See the chapter |