መዝሙር 122:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሩሳሌም ሆይ! በአምላካችን በእግዚአብሔር ቤት ምክንያት ለአንቺ መልካም ነገር እንዲሆንልሽ እመኛለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት፣ በጎነትሽን እሻለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለ ጌታ አምላካችን ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ። See the chapter |