መዝሙር 122:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኢየሩሳሌም ሆይ! በበሮችሽ ገብተን በውስጥ ቆመናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ የባሪያዎች ዐይኖች ወደ ጌቶቻቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁም ይቅር እስከሚለን ድረስ ዐይኖቻችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ናቸው። See the chapter |