መዝሙር 118:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምስክሩን የሚፈልጉ፥ በፍጹም ልብ የሚሹት ብፁዓን ናቸው፤ See the chapter |