መዝሙር 117:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እርሱ ለእኛ ያለው ፍቅር ጽኑ ነው፤ ታማኝነቱም ዘለዓለማዊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ምሕረቱ በእኛ ላይ ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ለዘላለም ነው። ሃሌ ሉያ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ፍቅሩ በእኛ ላይ ጸንቶአልና፥ የጌታም እውነት ለዘለዓለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም እንደ ሆነ፥ የእስራኤል ወገን ንገሩ። See the chapter |