መዝሙር 115:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላካችን በሰማይ ነው፤ እርሱ የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፥ የፈቀደውን ሁሉ አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እከፍለዋለሁ? See the chapter |