መዝሙር 113:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የልዑላን ጓደኞች ያደርጋቸዋል፤ ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያስቀምጣቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከመኳንንትም እኩል ስፍራ ይሰጠዋል፤ ከሕዝቡም ሹማምት ጋራ ያስቀምጠዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዐለቱን ወደ ውኃ ምንጭ፥ ባልጭቱንም ወደ ውኃ ኩሬ የለወጠ። See the chapter |