መዝሙር 108:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የሰው ርዳታ ከንቱ ነው፤ ስለዚህ ጠላቶቻችንን ድል እንድናደርግ አንተ እርዳን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በጠላት ላይ ድልን አቀዳጀን፤ የሰው ርዳታ ከንቱ ነውና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አቤቱ፥ የጣልኸን አንተ አይደለህምን? አምላክ ሆይ፥ ከሠራዊታችን ጋር መውጣት አቆምህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚረዳውንም አያግኝ፤ ለድሃ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። See the chapter |