መዝሙር 108:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አምላክ ሆይ! ወደተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶምስ ማን ይመራኛል? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? ወደ ኤዶምያስ ማን ይመራኛል? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞዓብ መታጠቢያዬ ነው፥ በኤዶምያስ ላይም ጫማዬን እዘረጋለሁ፥ በፍልስጥኤም ላይ ድሌን ዐውጃለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጆቹም ታውከው ይሰደዱ፥ ይለምኑም፥ ከቤቶቻቸውም ያባርሯቸው። See the chapter |