መዝሙር 103:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! ቸርነቱንም አትርሺ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባርኪ፥ ውለታውንም ከቶ አትርሺ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብርሃንን እንደ ልብስ ተጐናጸፍህ፤ ሰማይንም እንደ መጋረጃ ዘረጋህ፤ See the chapter |