ምሳሌ 10:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ስንፍና ያደኸያል፤ ተግቶ መሥራት ግን ያበለጽጋል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰነፍ እጆች ሰውን ያደኸያሉ፤ ትጉህ እጆች ግን ብልጽግናን ያመጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የታካች እጅ ችግረኛ ታደርጋለች፥ የትጉ እጅ ግን ሀብታም ታደርጋለች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የሐኬተኛ እጅ ችግረኛ ያደርጋል፤ የትጉህ እጅ ግን ባለጠጋ ያደርጋል። See the chapter |