ዘኍል 4:38 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 በየቤተሰባቸውና በየወገናቸው የተቈጠሩት የጌርሾን ልጆች፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ጌርሶናውያን በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው ተቈጥረው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 የጌድሶንንም ልጆች በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት የጌድሶን ልጆች፥ See the chapter |