| ዘኍል 33:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በመጓዝ በኪብሮት ሃትአዋ ሰፈሩ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በቂብሮት ሃታአባ ሰፈሩ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከሲናም ምድረ በዳ ተጉዘው በኬብሮን-ሐታማ ሰፈሩ።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከሲና ምድረ በዳም ተጕዘው በምኞት መቃብር ሰፈሩ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ከሲናም ምድረ በዳ ተጕዘው በምኞት መቃብር ሰፈሩ።See the chapter |