ዘኍል 31:53 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 የጦር ሹማምንት ያልሆኑት ወታደሮች ግን ያመጡትን ምርኮ ለራሳቸው አስቀሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም53 እያንዳንዱም ወታደር ለራሱ የወሰደው ምርኮ ነበረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ወታደሮቹም ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ የማረኩትን ለየራሳቸው ወሰዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 ወደ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ሁሉ ከምርኮአቸው ለራሳቸው ወሰዱ። See the chapter |