ዘኍል 26:60 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም60 አሮንም ናዳብ፥ አቢሁ፥ አልዓዛርና ኢታማር የተባሉ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም60 አሮንም የናዳብና የአብዩድ፣ የአልዓዛርና የኢታምር አባት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛርና ኢታምር ተወለዱለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 ለአሮንም ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር ተወለዱለት። See the chapter |