ዘኍል 26:56 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ዕጣ የሚጣለውም ከፍተኛ ቊጥርና አነስተኛ ቊጥር ባላቸው ቤተሰቦች መካከል ነው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም56 እያንዳንዱም ርስት በትልልቆቹና በትንንሾቹ ነገዶች መካከል በዕጣ ይደለደላል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፋፈላለች።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸውን በዕጣ ትከፍላለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፈላለች። See the chapter |