Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘኍል 26:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 አሮድ አርኤሊና ተወላጆቻቸው ናቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በአሮዲ በኩል፣ የአሮዳውያን ጐሣ፤ በአርኤሊ በኩል፣ የአርኤላውያን ጐሣ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ከአሮድ የአሮዳውያን ወገን፥ ከአርኤሊ የአርኤላውያን ወገን።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የፋ​ሬ​ስም ልጆች፤ ከኤ​ስ​ሮም የኤ​ስ​ሮ​ማ​ው​ያን ወገን፥ ከያ​ሙ​ሔል የያ​ሙ​ሔ​ላ​ው​ያን ወገን።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ከአሮድ የአሮዳውያን ወገን፥ ከአርኤሊ የአርኤላውያን ወገን።

See the chapter Copy




ዘኍል 26:17
3 Cross References  

የጋድ ልጆች፦ ጸፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ፥ ኤጽቦን፥ ዔሪ፥ አሮድና አርኤሊ ናቸው።


ኤስናን፥ ዔሪ፥


ከጋድ ወገኖች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።


Follow us:

Advertisements


Advertisements