ዘኍል 25:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ነገር ግን እስከዚያው ሰዓት ድረስ ያ መቅሠፍት ኻያ አራት ሺህ ሕዝብ አጥፍቶ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሆኖም በመቅሠፍቱ የሞተው ሰው ቍጥር ሃያ አራት ሺሕ ደርሶ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሰው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በመቅሠፍቱም የሞቱት ሃያ አራት ሺህ ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። See the chapter |