ዘኍል 21:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ይህን መዝሙር ዘመሩ “ጒድጓድ ሆይ፥ ውሃ አፍልቅ፤ ለእርሱም ዘምሩለት See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ከዚያም እስራኤል ይህን መዝሙር ዘመረ፤ “አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ! እናንተም ዘምሩለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በዚያም ጊዜ እስራኤል ይህን መዝሙር ዘመረ፦ አንተ ምንጭ ሆይ! ፍለቅ፤ እናንተም ዘምሩለት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በዚያም ጊዜ እስራኤል በዚያ ጕድጓድ አጠገብ ይህን መዝሙር ስለ ጕድጓዱ መዘመር ጀመሩ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በዚያም ጊዜ እስራኤል ይህን መዝሙር ዘመረ፦ አንተ ምንጭ ሆይ፥ ፍለቅ፤ እናንተም ዘምሩለት፤ See the chapter |