ዘኍል 10:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የምናሴ ነገድ መሪ የጴዳጹር ልጅ ገማልኤል ነበር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እንዲሁም የምናሴ ነገድ ሰራዊት አለቃ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል አለቃ ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በምናሴም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል አለቃ ነበረ። See the chapter |