ዘኍል 10:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የይሳኮር ነገድ መሪ የጹዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የይሳኮር ነገድ ሰራዊት አለቃም የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሰገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። See the chapter |