| ዘኍል 1:47 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ሌዋውያን ግን ከሌሎች ነገዶች ጋር አብረው አልተቈጠሩም።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የሌዊ ነገድ ቤተ ሰቦች ግን ከሌሎች ጋራ ዐብረው አልተቈጠሩም፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 “ሌዋውያን ግን በየአባቶቻቸው ነገድ ከእነርሱ ጋር አልተቈጠሩም።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ሌዋውያን ግን በየአባቶቻቸው ነገድ ከእስራኤል ልጆች ጋር አልተቈጠሩም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ሌዋውያን ግን በየአባቶቻቸው ነገድ ከእነርሱ ጋር አልተቈጠሩም።See the chapter |