ማቴዎስ 9:26 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የዚህም ነገር ዝና በዚያ አገር ሁሉ ተሰማ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወሬውም በአካባቢው ሁሉ ተሠራጨ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዚህም ወሬ ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ያም ዝና ወደዚያ አገር ሁሉ ወጣ። See the chapter |