ማቴዎስ 7:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ፥ ሐሰተኞች ነቢያትን በሥራቸው ፍሬ ታውቁአቸዋላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ስለዚህ በፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። See the chapter |