ማቴዎስ 6:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይገኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያው ይሆናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሃብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናልና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። See the chapter |